Get Mystery Box with random crypto!

SmartUpAddis

Logo de la chaîne télégraphique smartupaddisyouthchamp - SmartUpAddis S
Logo de la chaîne télégraphique smartupaddisyouthchamp - SmartUpAddis
Adresse du canal : @smartupaddisyouthchamp
Catégories: Faits et chiffres
Langue: Français
Abonnés: 128
Description de la chaîne

@Smartmagmebot
For sending any comment use this bot

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


Les derniers messages 2

2021-03-31 16:26:36
ልባም ሕይወት

ዕውን ሊያደርጉት የሚሹት ህልም፣ ፍላጎት ወይም ግብ አለዎት? እንግዲያውስ በልብዎ የሻቱትን በገሃዱ ዓለም እንዴት መፍጠር እንደሚችሉ የሚያስተምረውን የልባም ሕይወት ስልጥና ይሳተፉ። ስልጠናው በተመስከረለት የአእምሮ ቋንቋ ቀማሪ (Certified Neuro Linguistic Programing Practitioner) የሚሰጥ ሲሆን፣ የአዕምሯችንን ኃይልና የታመቀ ችሎታችንን እንዴት መጠቀም እንደምንችል ያስተምረናል።

መግቢያ 100 ብር ብቻ
ኤሊያና ሆቴል ውስጥ የሚገኘው ሲኒማ (ፒያሳ)

ለማንኛውም ጥያቄ በ 0911624348 ወይም 0911280510 ይደወሉ።

ቴሌግራም https://t.me/etcoach
258 viewsRediate, 13:26
Ouvert / Commentaire
2021-03-11 18:36:34 #OrangeDigitalCenterEthiopia

በቅርቡ ምሩቅ ለሆናችሁና ሞያዊ ችሎታችሁን ማሳደግ ለምትፈልጉ በኦሬንጅ ዲጂታል ማዕከል የሦስት ወር ኢንተርንሺፕ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። የምዝገባው ቀን መጋቢት 15 የሚጠናቀቅ ይሆናል።

ስለ ኦዲሲ፦ https://telegra.ph/ODC-02-25

ለማመልከት፦ https://bit.ly/3v9UwGC

@tikvahethmagazine @tikvahmagBOT
228 viewsRediate, 15:36
Ouvert / Commentaire
2021-02-16 22:15:48 https://youtube.com/channel/UC_G6T7voOdToMR1MvkYHeGw

Subscribe አርጉ
229 viewsRediate, 19:15
Ouvert / Commentaire
2021-01-26 22:12:55 #GraduationChallenge

ከዪኒቨርስቲ በቅርቡ ከተመረቁ ወይም የሚመረቁ ከሆነ፣ ይህን challenge ይቀላቀሉ።

ልክ Mascotኣችን ምድርን ለቆ ከመሄዱ በፊት፣ ምርቃታችሁን በማስመልከት አንዲት ልዩ የሆነች ነገር አዘጋጅቶላችሁ ነበር።

ከ Nib Bank፣ Castel Winery፣ Dereja.com፣ Bala Incorp(ባላ)፣ Diamond Hotel፣ Grace Flowers እና Seven Communications ጋር በመተባበር #GraduationChallenge የተሰኘ ውድድር ይዘንላችሁ ቀርበናል። በዚህ ውድድር አማካኝነት የዘንድሮ ምሩቃን ለ 2013 (2021G.C) እቅዳቸውን ያካፍሉናል።

የውድድሩ ደምቦች
1. ይህንን ፖስት Like ያድርጉ

2. Follow Deliver Addis ባላ Diamond Hotel Castel Winery Ethiopia Seven Communications Ethiopia Grace Flowers

3. ከታች ያሉትን ጥያቄዎች በመመለስ አጭር ቪዲዮ (45 ሰከንድ) ራስዎን ይቀርፁና ይላኩልን።

ጥያቄ 1- አሁን ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው፣ ምን መሆን ይፈልጋሉ?

ጥያቄ 2- በምን ዓይነት መልኩ ነው ለማህበረሰቡ አስተዋጽዎ ማድረግ የሚፈልጉት?

ለመሳትፍ መስፈርቶቹ
1. ተሳታፊው የዩንቨርስቲ/ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪ ወይም ምሩቅ መሆኑን የሚያረጋግጥ መታወቂያ ወይም ወረቀት ማቅረብ አለበት

2. ተሳታፊው የመጀመሪያ ዲግሪ ምሩቅ ወይም ተመራቂ ተማሪ መሆን አለበት

3. ተሳታፊው አዲስ አበባ ውስጥ መኖር አለበት (ሽልማቶቹን ማድረስ የምንችለው አዲስ አበባ ውስጥ ስለሆነ ነው)

ይህ ውድድር የካቲት 04, 2013 ያበቃል።

ከዛም በመቀጠል ሶስቱን አሸናፊዎች እምንገልፅ ይሆናል።

መልካም እድል እንመኝላቿለን!
299 viewsRediate, 19:12
Ouvert / Commentaire
2021-01-19 00:41:57
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለከተራ እና ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ!!
231 viewsRediate, 21:41
Ouvert / Commentaire
2021-01-15 14:07:49
An opportunity to showcase your innovation and win up-to 100,000 ETB.
Apply now: www.cutt.ly/zjuuyy7

Are you up for joining our innovation month program where you will get to innovate while collaborating with other creative practitioners in the image sector?

Here's your chance to showcase your innovation and win up-to 100,000 ETB.

If you are a creative in the image sector with an innovative project idea we invite you to Apply!

APPLY! APPLY! APPLY!

Short Link for Application Information Packet Folder
www.cutt.ly/HjuyVSG

Short Link for Application form
www.cutt.ly/zjuuyy7
253 viewsRediate, 11:07
Ouvert / Commentaire
2021-01-13 13:24:17 Announcement for recruiting Volunteers

"STEMpower in partnership with VISA is providing free training on Entrepreneurial Mindset & Skillset, and Basics of Financial Education for innovators. The training is cohort based and runs for three months over the next 3 years.

We are recruiting trainers and facilitators on a volunteer basis to support our program. Qualified candidates will receive a reasonable stipend.

Interested and qualified applicants are encouraged to apply via email: stempowervisa@gmail.com

Applicants should have BA/BSc degree and must be able to provide proof of experience. Female candidates are highly encouraged to apply !

#STEMpower #VISA #TikvahEthiopia

@tikvahethmagazine @tikvahmagBot
208 viewsRediate, 10:24
Ouvert / Commentaire
2021-01-09 12:09:07 #TrainingAnnouncement

ስቴም ፓወር ከቪዛ ጋር በመተባበር የሥራ ፈጠራ ክህሎት እና መሰረታዊ የፋይናንስ ትምህርት ላይ ያተኮረ የሦስት ወር ነጻ ሥልጠና ሊሰጡ ነው።

አጠቃላይ ስልጠናው ለቀጣይ ሦስት (3) ዓመታት በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የሚሰጥ ሲሆን ቲክቫህ ኢትዮጵያም ስልጠናው ተደራሽ ይሆን ዘንድ አብሮ የሚሰራ ይሆናል።

ጥር 24 የሚጀምረው አንደኛ ዙር ስልጠና አዲስ አበባ እና አከባቢዋ ላሉ የሥራ ፈጠራ ክህሎትና መሰረታዊ የፋይናንስ ትምህርት ስልጠናን መውሰድ ለሚፈልጉ 200 ሰልጣኞች ያለምንም ክፍያ የተመቻቸ ነው።

ዝርዝር መስፈርቶች እንዲሁም የምዝገባ አድራሻ ይመልከቱ https://telegra.ph/TRAINING-ANNOUNCEMENT-01-04

@tikvahethmagazine @tikvahmagBot
228 viewsRediate, 09:09
Ouvert / Commentaire
2021-01-07 11:07:59 # መልአኩም እንዲህ አላቸው እነሆ ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታና የምስራች እነግራችኋለውና አትፍሩ

ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኃል ሉቃስ2÷10 - 11
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ!!!መልካም በዓል ለሁላችሁም ዉድ ወዳጆቼ !!!!
194 viewsRediate, 08:07
Ouvert / Commentaire
2020-12-07 20:05:25 እንደምነ ሰነበታቹህ ወጣቶቻችን
1ኛ ከላይ የላኩላቹህን ሊንክ ተከትላቹህ መጠይቁን በመሙላት እነድትተባበሩን ስል እጠይቃቹሀለው
2ኛ የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ወይም ሞዴስ ያልወሰዳቹህ መጥታቹህ እንድትወስዱ፡፡
መልካም ቀን ይሁንላቹህ
286 viewsRediate, 17:05
Ouvert / Commentaire