Get Mystery Box with random crypto!

#OrangeDigitalCenterEthiopia በቅርቡ ምሩቅ ለሆናችሁና ሞያዊ ችሎታችሁን ማሳደግ | SmartUpAddis

#OrangeDigitalCenterEthiopia

በቅርቡ ምሩቅ ለሆናችሁና ሞያዊ ችሎታችሁን ማሳደግ ለምትፈልጉ በኦሬንጅ ዲጂታል ማዕከል የሦስት ወር ኢንተርንሺፕ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። የምዝገባው ቀን መጋቢት 15 የሚጠናቀቅ ይሆናል።

ስለ ኦዲሲ፦ https://telegra.ph/ODC-02-25

ለማመልከት፦ https://bit.ly/3v9UwGC

@tikvahethmagazine @tikvahmagBOT