Get Mystery Box with random crypto!

#GraduationChallenge ከዪኒቨርስቲ በቅርቡ ከተመረቁ ወይም የሚመረቁ ከሆነ፣ ይህን | SmartUpAddis

#GraduationChallenge

ከዪኒቨርስቲ በቅርቡ ከተመረቁ ወይም የሚመረቁ ከሆነ፣ ይህን challenge ይቀላቀሉ።

ልክ Mascotኣችን ምድርን ለቆ ከመሄዱ በፊት፣ ምርቃታችሁን በማስመልከት አንዲት ልዩ የሆነች ነገር አዘጋጅቶላችሁ ነበር።

ከ Nib Bank፣ Castel Winery፣ Dereja.com፣ Bala Incorp(ባላ)፣ Diamond Hotel፣ Grace Flowers እና Seven Communications ጋር በመተባበር #GraduationChallenge የተሰኘ ውድድር ይዘንላችሁ ቀርበናል። በዚህ ውድድር አማካኝነት የዘንድሮ ምሩቃን ለ 2013 (2021G.C) እቅዳቸውን ያካፍሉናል።

የውድድሩ ደምቦች
1. ይህንን ፖስት Like ያድርጉ

2. Follow Deliver Addis ባላ Diamond Hotel Castel Winery Ethiopia Seven Communications Ethiopia Grace Flowers

3. ከታች ያሉትን ጥያቄዎች በመመለስ አጭር ቪዲዮ (45 ሰከንድ) ራስዎን ይቀርፁና ይላኩልን።

ጥያቄ 1- አሁን ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው፣ ምን መሆን ይፈልጋሉ?

ጥያቄ 2- በምን ዓይነት መልኩ ነው ለማህበረሰቡ አስተዋጽዎ ማድረግ የሚፈልጉት?

ለመሳትፍ መስፈርቶቹ
1. ተሳታፊው የዩንቨርስቲ/ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪ ወይም ምሩቅ መሆኑን የሚያረጋግጥ መታወቂያ ወይም ወረቀት ማቅረብ አለበት

2. ተሳታፊው የመጀመሪያ ዲግሪ ምሩቅ ወይም ተመራቂ ተማሪ መሆን አለበት

3. ተሳታፊው አዲስ አበባ ውስጥ መኖር አለበት (ሽልማቶቹን ማድረስ የምንችለው አዲስ አበባ ውስጥ ስለሆነ ነው)

ይህ ውድድር የካቲት 04, 2013 ያበቃል።

ከዛም በመቀጠል ሶስቱን አሸናፊዎች እምንገልፅ ይሆናል።

መልካም እድል እንመኝላቿለን!