Get Mystery Box with random crypto!

ልባም ሕይወት ዕውን ሊያደርጉት የሚሹት ህልም፣ ፍላጎት ወይም ግብ አለዎት? እንግዲያውስ በልብዎ | SmartUpAddis

ልባም ሕይወት

ዕውን ሊያደርጉት የሚሹት ህልም፣ ፍላጎት ወይም ግብ አለዎት? እንግዲያውስ በልብዎ የሻቱትን በገሃዱ ዓለም እንዴት መፍጠር እንደሚችሉ የሚያስተምረውን የልባም ሕይወት ስልጥና ይሳተፉ። ስልጠናው በተመስከረለት የአእምሮ ቋንቋ ቀማሪ (Certified Neuro Linguistic Programing Practitioner) የሚሰጥ ሲሆን፣ የአዕምሯችንን ኃይልና የታመቀ ችሎታችንን እንዴት መጠቀም እንደምንችል ያስተምረናል።

መግቢያ 100 ብር ብቻ
ኤሊያና ሆቴል ውስጥ የሚገኘው ሲኒማ (ፒያሳ)

ለማንኛውም ጥያቄ በ 0911624348 ወይም 0911280510 ይደወሉ።

ቴሌግራም https://t.me/etcoach